ከ"ኑ እናካብድ! ሰው እናድን" ቴ.ግ (ቴሌ ግራም) ቡድን
👉በ(ነጂብ / Admin) ተካፍሏል
🧠የማስተዋል ጥበብ = ፪🧠
ንጉሱ አጃቢው ሁሉ ለበጎ ነው! ያለው ትዝ አለውና እስር ቤት ሄዶ ስላሰርኩህ ይቅርታ አድርግልኝ? ብሎ ታሪኩን አጫወተው።
አጃቢውም "ማሰርክ ለበጎ ነበር! እኔም መታሰሬ ጠቅሞኛል አለው።
ንጉሱ፦እንዴት?
አጃቢው፦ባልታሰር ኖሮ ከአንተ ጋር እሄድና አንተ ቆራጣ መሆንህን ሲያውቁ ይለቁህና እኔን ይገሉኝ ነበር አለው።
~~~~~~~~~~~ ~
እስኪ እራስህን ተመልከት መለያየት መገናኘት መራራቅ ማጣት ማግኘት መገለል ለበጎ ለ አንድ የተቀደሰ አላማ መሆኑን ስንቶቻችን ነው የምንረዳው???
🙏ማስተዋልን ይስጠን🙏